0

ዜሮ ወይንም 0 ወይንም ቁጥር ጽሕፈት ወቅት የባዶነት ማመላከቻ ምልክት ነው። ዜሮ በራሱም ቁጥር ሲሆንም ያንድን መለኪያ ባዶነት ያመለክታል። ለምሳሌ የባዶ ስብስብ አባላት ቁጥር ዜሮ ነው እንላለን።


From Wikipedia, the free encyclopedia · View on Wikipedia

Developed by Nelliwinne