2091

2091 ዓ.ም. ገና ወደፊት ያልደረሰ ዓመት ነው። በዚያው ዓመት በታህሳስ የፈረንጅ ዓመት 2099 እ.ኤ.አ. ይጀመራል።

በሚከተለው ዓመት 2092 ዓ.ም. ታህሳስ ግን የፈረንጅ ዓመት 2100 እ.ኤ.አ. ሲጀመር ይህ አመት በጎርጎርያን ካሌንዳር በልዩ ሁኔታ የስግር ዓመት ባለመሆኑ የዐመቱ ቀኖች ቁጥር ያንጊዜ ከኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1 ቀን ይቀነሳል። ከ2092 ዓ.ም. ጀምሮ የፈረንጅ ቀኖች በሌላ ኢትዮጵያዊ ቀን ላይ ስለሚወድቁ፣ ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እንደ ተለመደው 2091 ዓ.ም. መጨረሻው ዓመት ይሆናልና በዚያ ዘመን የሚገኘው ትውልድ ያስተውለው።


From Wikipedia, the free encyclopedia · View on Wikipedia

Developed by Nelliwinne