R

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

R / rላቲን አልፋቤት አሥራ ስምንተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ተፕ
ቅድመ ሴማዊ
ሬስ
የፊንቄ ጽሕፈት
ሬስ
የግሪክ ጽሕፈት
ኤትሩስካዊ
R
ላቲን
R
D1
Greek nu Roman N

የ«R» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሬስ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "" (Ρ ρ) ደረሰ።

ከ400 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ረ» («ርእስ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሬስ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'R' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ R የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

From Wikipedia, the free encyclopedia · View on Wikipedia

Developed by Nelliwinne